‎የዓለም አቀፍ መድረኮች መዳረሻ እና የጋራ ብልጽግናን እየገነባች ያለችው ኢትዮጵያ!

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-24 07:29:41 UTC
AdYour ad here[email protected]

‎የዓለም አቀፍ መድረኮች መዳረሻ እና የጋራ ብልጽግናን እየገነባች ያለችው ኢትዮጵያ! ‎ኢትዮጵያ አህጉራዊ እና ዓለም አቀፍ አጀንዳዎችን በመቅረጽ ሁሉንም ባለድርሻ አካላት በአንድ መድረክ የምታሠባሥብ እንዲሁም የጋራ ርዕይን ወደ ተጨባጭ ልማት የምትቀይር የቀጣናው ብሎም የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ መነኻሪያ ለመኾን የሚያስችላትን ቁመና ከወዲሁ እየገነባች ትገኛለች። ‌‎በተለያዩ አህጉራዊ እና ዓለም አቀፍ መድረኮች ላይ እየተንጸባረቀ ያለው የኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት አቅጣጫ በላቀ ዲፕሎማሲያዊ ቁርጠኝነት፣ በጋራ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]