91ኛውን የአየር ኃይል ምስረታ ቀን ምክንያት በማድረግ የቢሾፍቱ የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ይካሄዳል

WELCOMEneutral2026-11-24 07:51:22 UTC
AdYour ad here[email protected]
91ኛውን የአየር ኃይል ምስረታ ቀን ምክንያት በማድረግ የቢሾፍቱ የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ይካሄዳል

አዲስ አበባ ሕዳር 15 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) 91ኛውን የኢትዮጵያ አየር ኃይል ምስረታ በዓል አስመልክቶ ሁለተኛው የቢሾፍቱ 10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ይካሄዳል የኢትዮጵያ አየር ኃይል በዛሬው ዕለት በሰጠው መግለጫ እንደገለጸው ውድድሩ “አየር ኃይላችን መመኪያችን” በሚል መሪ ሐሳብ ሕዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም በቢሾፍቱ ከተማ ይካሄዳል በውድድሩ 800 ፕሮፌሽናል አትሌቶችን ጨምሮ ከ10 ሺህ በላይ … The post 91ኛውን የአየር ኃይል ምስረታ ቀን ምክንያት በማድረግ የቢሾፍቱ የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ይካሄዳል appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]