በጥቅምት ወር ከ66 ሺህ በላይ አዳዲስ ደንበኞች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ሆኑ
አዲስ አበባ ሕዳር 15 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በ2019 በጀት ዓመት ጥቅምት ወር ብቻ 66 ሺህ 473 አዳዲስ ደንበኞችን ከኤሌክትሪክ መረብ ጋር በማገናኘት የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ሆነዋል አለ በወሩ 88 ሺህ 253 አዳዲስ ደንበኞችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ለማድረግ ታቅዶ 75 ነጥብ 3 በመቶ የሚሆነው ዕቅድ መሳካቱን የተቋሙ ኮሙኒኬሽን ስራ አስፈፃሚ አቶ አንዋር አብራር ለፋና … The post በጥቅምት ወር ከ66 ሺህ በላይ አዳዲስ ደንበኞች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ሆኑ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗