በኢትዮጵያ ለጨቅላ ህፃናት የሚደረገው ህክምናና ክትትል በቂ አይደለም ተባለ
በኢትዮጵያ ለጨቅላ ህፃናት የሚደረገው ህክምናና ክትትል በቂ አይደለም ተባለ በኢትዮጵያ ለጨቅላ ህፃናት የሚሰጠው የህክምና አገልግሎት፣ የግብዓት አቅርቦትና ክትትል አሁንም ከሚያስፈልገው ደረጃ በታች እንደሆነ የኢትዮጵያ የህፃናት ህክምና ማኅበር አስታወቀ። የማኅበሩ ዳይሬክተር ፕሮፌሰር ቦጋለ ወርቁ ለብስራት ሬዲዮ እንደተናገሩት የነገዋ ኢትዮጵያ ዶክተሮች፣ መሐንዲሶች፣ ሳይንቲስቶችና የሀገር መሪዎች የሚሆኑት የዛሬ ህፃናት በመሆናቸው ለጤናቸው ልዩ ትኩረት መስጠት ይገባል ብለዋል። ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት የጨቅላ ህፃናትን ሞት ከአንድ ሺህ ውስጥ ከ12 በታች ለማውረድ የያዘችውን ግብ ለማሳካት፣ በጨቅላ ህፃናት ጤና ላይ ልዩ ትኩረት ተደርጎ መስራትና በቂ መዋዕለ ንዋይ መመደብና እንደሚገባ ተገልጿል። በሌላ በኩል ማኅበሩ ባለፉት 20 ዓመታት ከጤና ሚኒስቴርና ከዩኒሴፍ ጋር…
Read the full story at zena24now ↗