‎የኢፌዴሪ አየር ኀይል 91ኛ ዓመትን ምክንያት በማድረግ የጎዳና ላይ ሩጫ ሊካሄድ ነው።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-24 08:21:07 UTC
AdYour ad here[email protected]

‎የኢፌዴሪ አየር ኀይል 91ኛ ዓመትን ምክንያት በማድረግ የጎዳና ላይ ሩጫ ሊካሄድ ነው። ‎”አየር ኃይላችን መመኪያችን” በሚል 2ኛው የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ነው በቢሾፍቱ የሚካሄደው። ‌‎​የኢፌዴሪ አየር ኀይል የተመሠረተበትን 91ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል “በድል እና መስዋዕትነት የደመቀ የኢትዮጵያ ሰማይ አለኝታ” በሚል መሪ መልዕክት ከኅዳር 18/2019 ዓ.ም እስከ ኅዳር/21 2019 ዓ.ም ይከበራል። ‌‎​የዚህ መርሐ ግብር አካል የኾነውን 2ኛውን የ10 ኪሎ ሜትር…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]