⚽️🇪🇺አርሰናል ዛሬ ምሽት በአውሮፓ ሻፒዮን ይፋለማል!!
⚽️🇪🇺አርሰናል ዛሬ ምሽት በአውሮፓ ሻፒዮን ይፋለማል!! ⚽️ 🇪🇺የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ 5ኛ ዙር ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት በተለያዩ ከተሞች ይደረጋሉ። ⚽️🇪🇺ዘጠኝ ጨዋታዎች ሲደረጉ ቀደም ብሎ 2 ሰዓት ከ45 ላይ ጋላታሳራይ ከ አስቶን ቪላ እንዲሁም ቦዶ ግሊምት ከ ላስክ ጋር ይጫወታሉ። ⚽️🇪🇺ምሽት 5 ሰዓት ላይ ደግሞ አርሰናል ከ ቦሩሲያ ዶርትመንድ እንዲሁም ማንቼስተር ሲቲ ከ ናፖሊ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል። ⚽️🇪🇺አርሰናልና ዶርትመንድ በመድረኩ ባደረጓቸው ያለፉት አምስት ጨዋታዎች አርሰናል ሶስት ጊዜ ሲያሸንፍ፥ ዶርትመንድ ሁለቱን አሸንፏል። ⚽️🇪🇺ማንቼስተር ሲቲ ከ ናፖሊ ጋር በተመሳሳይ ሰዓት የሚጫወት ሲሆን፥ በእርስ በእርስ ግንኙነታቸው የኢቲሃዱ ክለብ የበላይነት አለው። ⚽️🇪🇺 ሪያል ማድሪድ ከ ፒ ኤስ ቪ፣ ፌይኖርድ ከ ፖርቶ፣ ስሎቫን ብራቲስላቫ ከ ሪያል ቤቲስ፣ አር ቢ…
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗