የአላቂ ዕቃዎች እጥረት ትልቅ ፈተና ሆኗል!

TIKVAHETHMAGAZINEneutral2026-11-24 09:01:38 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአላቂ ዕቃዎች እጥረት ትልቅ ፈተና ሆኗል! ⚫"በሚያሳዝን ይሄታ ህጻናት ወረፋቸው ደርሶ ለህክምና ይምጡ ስንል ሕይወታቸው አልፏል የሚባልበት ሁኔታዎች አሉ" - ዶ/ር ዳዊት እሸቱ በኢትዮጵያ የልብ ሕሙማን ሕፃናት መርጃ ማዕከል በአሁኑ ወቅት ከ8 ሺህ በላይ የሚሆኑ የልብ ሕሙማን ሕፃናት የቀዶ ጥገና ሕክምና ወረፋ እየተጠባበቁ እንደሚገኙ ማዕከሉ አስታወቀ። ማዕከሉ በዓመት እስከ 1 ሺህ 500 ታካሚዎችን የማስተናገድ አቅም ቢኖረውም፣ በገጠመው የአላቂ ዕቃዎች እጥረት ምክንያት በዓመት 700 የቀዶ ጥገና ሕክምናዎችን ብቻ እየሰጠ እንደሚገኝ ተገልጿል። የማዕከሉ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ዶክተር ዳዊት እሸቱ እንደገለጹት፣ ለሕክምናው የሚያስፈልጉ እስከ 80 በመቶ የሚሆኑ አላቂ ዕቃዎች በሀገር ውስጥ ስለማይገኙ በግዢ ከውጭ የሚመጡ ናቸው። "የእነዚህ አላቂ ዕቃዎች እጥረት ትልቅ ፈተና ሆኖብን…

Read the full story at tikvahethmagazine ↗
AdYour ad here[email protected]