ፓርላማው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት ቀጣይ ሐሙስ ጉባኤውን ያካሂዳል

ADDIS_NEWSneutral2026-11-24 08:44:53 UTC
AdYour ad here[email protected]

ፓርላማው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት ቀጣይ ሐሙስ ጉባኤውን ያካሂዳል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሚገኙበት በመጪው ሐሙስ ያካሂዳል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከምክር ቤቱ አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎችና አስተያየቶች ምላሽና ማብራሪያ እንደሚሰጡ ከምክር ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ ምክር ቤቱ ሕዳር 17 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በሚያካሂደው መደበኛ ጉባኤው ላይ የመንግሥትን አቋም ካዳመጠ በኋላ የድጋፍ ሞሽን እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል፡፡ በዕለቱ በአዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች፣ የዓለም አቀፍ ተቋማት ተጠሪዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ታዋቂ ሰዎች፣ የተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮችና ጥሪ የተደረገላቸው ሌሎች እንግዶች በክብር እንግድነት…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]