ጁድ ቤሊንግሃም በሪያል ማድሪድ የሚያቆየውን አዲስ የአምስት ዓመት ኮንትራት ለመፈረም በቃል ደረጃ ተስማማ።
ጁድ ቤሊንግሃም በሪያል ማድሪድ የሚያቆየውን አዲስ የአምስት ዓመት ኮንትራት ለመፈረም በቃል ደረጃ ተስማማ። እንግሊዛዊው የመሐል ሜዳ ተጫዋች ጁድ ቤሊንግሃም በሪያል ማድሪድ የሚያቆየውን አዲስ የአምስት ዓመት ኮንትራት ለመፈረም ከክለቡ ጋር በቃል ደረጃ ስምምነት ላይ ደርሷል። በሁለቱ ወገኖች መካከል የተደረሰው የቃል ስምምነት የተረጋገጠ ሲኾን፣ በቅርቡም መደበኛ የፊርማ ሥነ-ሥርዓቱ የሚከናወን ይኾናል። ለክለቡ እና ለአሠልጣኙ ጆዜ… https://www.ameco.et/sport/7091/
Read the full story at amharamassmedia ↗