ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሕዳሴ ግድብን በመረቁበት ወቅት ከጉባ ብሥራቶች መካከል የማዳበሪያ ፋብሪካ ግንባታ እንደሚጀመር አብስረው ነበር።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-24 08:53:05 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሕዳሴ ግድብን በመረቁበት ወቅት ከጉባ ብሥራቶች መካከል የማዳበሪያ ፋብሪካ ግንባታ እንደሚጀመር አብስረው ነበር። ከፊት ለሚጠብቁን ግዙፍ ሥራዎች ታጥቀን እንነሳ፣ የኢትዮጵያን ልማት እናሳልጥ ማለታቸውም የሚታወስ ነው። ‎ ‎መንግሥት የአርሶ አደሮችን የማዳበሪያ ችግር ለመቅረፍ፣ ምርት እና ምርታማነትን ለማሳደግ እና ሀገሪቱ ለማዳበሪያ ግዥ የምታወጣውን በቢሊዮን ዶላር ለማስቀረት…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]