ኢትዮጵያ የተመድን ህንፃ በድሮን መታች!

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-11-24 09:01:11 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኢትዮጵያ የተመድን ህንፃ በድሮን መታች! በሞያሌ ግጭት የኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልል ኃይሎች የተኩስ አቁም ስምምነት ደርሰዋል ከተባለ ወዲህ በሁለቱ ክልሎች ታጣቂዎች መካከል የሚካሄደው የተኩስ ልውውጥ ማታ ማታ መቀጠሉን ሠምተናል። ግጭቱ ያስከተለውን ጉዳት ለማወቅ ተመድና አጋር ድርጅቶች ባካሄዱት የዳሰሳ ጥናት ግጭቱ ከኦሮሚያ ክልል ብቻ ከ371 ሺሕ ሕዝብ በላይ ከሰባት ወረዳዎች ማፈናቀሉን...... https://youtu.be/fzbOHlZYGj4

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]