በመቐለ መደበኛ የነዳጅ ማደል ሲጀመር አዲስ የታክሲ ታሪፍ ይፋ ተደረገ‼
በመቐለ መደበኛ የነዳጅ ማደል ሲጀመር አዲስ የታክሲ ታሪፍ ይፋ ተደረገ‼ በመቐለ ከተማ በመደበኛ ማደያዎች ነዳጅ ማደል ኅዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም በይፋ ተጀመረ። ይህም የአቅርቦት እጥረትንና ሕገ-ወጥ አሠራርን ለመቀነስ እንዲሁም ለትራንስፖርትና ለኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ጉልህ አስተዋጽኦ ያለው እርምጃ ነው። ይህንን ተከትሎ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ በመቐለ ከተማ አገልግሎት በሚሰጡ ሚኒባስ ታክሲዎች ላይ አዲስ የታሪፍ ማሻሻያ ማድረጉን አስታውቋል። ማሻሻያው ከነገ ኅዳር 16 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆን ሲሆን፣ በርቀት መጠን (በኪሎ ሜትር) የተከፋፈለው ዝርዝር ታሪፍ እንደሚከተለው ነው፦ 📌እስከ 2.5 ኪ.ሜ፡ 15 ብር (14.70 ብር) 📌 ከ2.6 – 5 ኪ.ሜ፡ 25 ብር (26.46 ብር) 📌ከ5.1 – 7.5 ኪ.ሜ፡ 35 ብር (35.28 ብር)…
Read the full story at wasulife ↗