ባለፋት ሶስት ወራት ባሌን ከጎበኙ ቱሪስቶች 92 ሚሊዮን ብር ገቢ ተገኘ

ZENA24NOWneutral2026-11-24 09:47:07 UTC
AdYour ad here[email protected]

ባለፋት ሶስት ወራት ባሌን ከጎበኙ ቱሪስቶች 92 ሚሊዮን ብር ገቢ ተገኘ በባሌ ዞን የሚገኙ የተፈጥሮ፣ የታሪክና የባህል መስህቦችን የማስተዋወቅ ስራ በመሰራቱ የቱሪስት ፍሰቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱ ተገልጿል። የደቡብ ምስራቅ ኦሮሚያ የቱሪዝም ፕሮሞሽንና ማርኬቲንግ ዳይሬክተር አቶ ሽብሩ አብዶ ለብስራት ሬድዮ እንደገለፁት አካባቢው በተፈጥሮ ሀብቱ የታወቀ እንደመሆኑ የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ፣ ሶፍ ዑመርና ድሬ ሼክ ሁሴን የዞኑ ዋና ዋና የቱሪዝም መዳረሻዎች ናቸው ። በተለይም ደግሞ በባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክና በአካባቢው ባሉ ታሪካዊና ባህላዊ መዳረሻዎች ላይ የጎብኚዎች ፍላጎት እያደገ መጥቷል ነው ያሉት።የመዳረሻ ቦታዎችን ከማስተዋወቅ ስራ ጎን ለጎን የመንገድና ሌሎች የመሠረተ ልማት ስራዎች በመከናወናቸው ጎብኚዎች ወደ መዳረሻዎቹ በቀላሉ እንዲደርሱና በአካባቢው የሚቆዩበት…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]