በአላማጣ ከተማ በተፈጸመ የከባድ መሳሪያ ጥቃቶች ላይ የጦር ወንጀል ስለመፈጸሙ በገለልተኛ አካላት ምርመራ እንዲካሄድ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀ
በአላማጣ ከተማ በተፈጸመ የከባድ መሳሪያ ጥቃቶች ላይ የጦር ወንጀል ስለመፈጸሙ በገለልተኛ አካላት ምርመራ እንዲካሄድ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀ ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል ከባለፈው መስከረም ወር አጋማሽ በኃላ በአላማጣ ከተማ በተካሄዱ ውጊያዎች ምክንያት ሰላማዊ ሰዎች በሚገኙባቸው አካባቢዎች ላይ በተፈጸሙ የመድፍ ጥቃቶች የደረሱ ጉዳቶች ላይ በገለልተኛ አካል የጦር ወንጀል ምርመራ እንዲያደረግ ጠየቀ፡፡ ተቋሙ በትናንትናው ዕለት ባወጣው መግለጫ የጦር ወንጀል የመሆን እድል እንዳላቸው ገልጿል። ተቋሙ የመከላከያ ሰራዊት እና የትግራይ ሰላም ኃይል ቦታውን ለመቆጣጠር በተኮሷቸው ከባድ መሳሪያዎች ሲቪሎች ላይ ጉዳት እንዳደረሱ አንስቷል። ተቋሙ አክሎም ጥቃቶቹ በተፈጸሙቡቸው ቀናት ማለትም ከመስከረም 16 እስከ 18 ቀን 2019 ዓ.ም በከተማዉ…
Read the full story at addis_news ↗