የፀረ-ተህዋሲያን መድኃኒቶችን በጀርሞች መላመድ ከፍተኛ ስጋት ደቅኗል
የፀረ-ተህዋሲያን መድኃኒቶችን በጀርሞች መላመድ ከፍተኛ ስጋት ደቅኗል ⚫ "ከ20 እና 30 ዓመታት በኋላ ለልጅ ልጆቻችን መድኃኒት ላናገኝ እንችላለን" የፀረ-ተህዋሲያን መድኃኒቶችን በጀርሞች መላመድ በፍጥነት እየተስፋፋና አዳዲስ መድኃኒቶችን የማምረት ሂደት በሚፈለገው ልክ እያደገ ባለመሆኑ፣ የወደፊቱ ትውልድ ቀላል የባክቴሪያ ኢንፌክሽኖችን እንኳን የሚያድን መድኃኒት ሊያጣ እንደሚችል ተጠቆመ። በወሎ ዩኒቨርሲቲ የክሊኒካል ፋርማሲ ረዳት ፕሮፌሰር አበበ ዘለቀ እንደሚሉት፣ አሁን ጥቅም ላይ እየዋሉ ያሉ ፈዋሽ መድኃኒቶች በጀርሞች መላመድ ምክንያት ከገበያ ውጪ እየሆኑ መጥተዋል። ከ10 እስከ 15 ዓመታት በፊት ለባክቴሪያ ኢንፌክሽኖች በስፋት ይውል የነበረው 'ቴትራሳይክሊን' አሁን በሽታዎችን ማከም ባለመቻሉ ከገበያ ውጪ መሆኑን ያስታወሱት ባለሙያው፣ የአሁኖቹ መድኃኒቶችም በተመሳሳይ ጊዜ…
Read the full story at tikvahethmagazine ↗