አፍሪካን ከ7 ቢሊዮን ዶላር ዓመታዊ የውጭ ሕክምና ወጪ የሚታደጉት የጤና ሉዓላዊነት ምሶሶዎች!
አፍሪካን ከ7 ቢሊዮን ዶላር ዓመታዊ የውጭ ሕክምና ወጪ የሚታደጉት የጤና ሉዓላዊነት ምሶሶዎች! የጤና ሉዓላዊነት ማለት ሀገራት ከውጭ እርዳታ እና አቅርቦት ጥገኝነት ነጻ በመኾን የሕዝባቸውን ጤና የመጠበቅ፣ የማከም እና ፖሊሲዎቻቸውን በራሳቸው የመወሰን አቅም ማረጋገጥ ሲኾን በተለይ ለአፍሪካ የህልውና ጉዳይ ነው። የአፍሪካ ጤና ሉዓላዊነት እውን እንዲኾን ደግሞ መዋቅራዊ ለውጥ አስፈላጊ መኾኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በ5ኛው ዓለም ዓቀፍ የአፍሪካ የኀብረተሰብ ጤና ጉባኤ…
Read the full story at amharamassmedia ↗