አፍሪካ ከዕርዳታ ከምታገኘው ይልቅ በሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውርና በዕዳ ክፍያ የምታጣው ሀብት እንደሚበልጥ ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ገለጹ

ADDIS_REPORTERneutral2026-11-24 10:10:08 UTC
AdYour ad here[email protected]

አፍሪካ ከዕርዳታ ከምታገኘው ይልቅ በሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውርና በዕዳ ክፍያ የምታጣው ሀብት እንደሚበልጥ ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ገለጹ የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ገብረኢየሱስ፣ አፍሪካ የራሷን የጤና ሥርዓት መደገፍ የሚያስችል በቂ ሀብት ቢኖራትም ከውጭ ዕርዳታ ከምታገኘው ገንዘብ ይልቅ በሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር እና በዕዳ ክፍያ የምታጣው ሀብት እንደሚበልጥ በመግለጽ ይህ አሠራር መለወጥ እንዳለበት አሳስበዋል። ዋና ዳይሬክተሩ በአዲስ አበባ በተጀመረው አምስተኛው የአፍሪካ የሕዝብ ጤና ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ (CPHIA 2026) ላይ በቪዲዮ ባስተላለፉት መልዕክት፣ ሀገራት በጤና ፋይናንስ፣ በመድኃኒትና ክትባት ምርት እንዲሁም በቀጠናዊ ተቋማት ላይ የባለቤትነት ሚናቸውን እንዲያሳድጉ ጥሪ አቅርበዋል። «አክራ ሪሴት» (Accra Reset) እና…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]