መከላከያ ሚኒስትር ጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጡ ከኃላፊነት ተነሱ‼
መከላከያ ሚኒስትር ጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጡ ከኃላፊነት ተነሱ‼ የሱማሊያ መከላከያ ሚኒስትር አህመድ ሞአሊም ፋቂ ትናንት ሰኞ በደቡባዊና መካከለኛው ሶማሊያ ከ285 በላይ የአልሸባብ ታጣቂዎች መገደላቸውን፣ የአየር ድጋፍ መገኘቱን እንዲሁም የፀጥታ ኃላፊነትን ለመረከብ እስከ 20,000 ወታደሮችን የመመልመል እቅድ እንዳለ ጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጡ ሳለ ከኃላፊነታቸው ተነሱ። መግለጫው ሳያልቅ በወጣ የቤተመንግስት ሹምሽር በምትካቸው ሳዳቅ ኡመር ሀሰን ተተክተዋል። ጉዳዩ መነጋገሪያ ሆኗል። ዋሱመሐመድ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Read the full story at wasulife ↗