የኢራን ዋና ተደራዳሪ ከአሜሪካ የሚሰነዘሩት ስድብና ዛቻዎች የተስፋ መቁረጥ ምልክቶች ናቸው አሉ

ZENA24NOWneutral2026-11-24 10:35:44 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢራን ዋና ተደራዳሪ ከአሜሪካ የሚሰነዘሩት ስድብና ዛቻዎች የተስፋ መቁረጥ ምልክቶች ናቸው አሉ የኢራን ፓርላማ አፈ-ጉባኤ እና ዋና ተደራዳሪ መሀመድ ባገር ጋሊባፍ፣ ቴህራን በዋሽንግተን ላይ የያዘችው አቋም እንዳልተለወጠ በመግለጽ፣ የኢራን ሰባት ቅድመ ሁኔታዎች ሳይሟሉ ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር ምንም ዓይነት ድርድር እንደማይደረግ አስታውቀዋል። ከኢራን አብዮታዊ ዘብ ጋር ግንኙነት ያለው የፋርስ የዜና ወኪል ጋሊባፍን ጠቅሶ እንደዘገበው፣ የአሜሪካ ዛቻና ስድብ «የአሜሪካውያንን ተስፋ መቁረጥ የሚያሳይ» ነው ብለዋል። የኢራን ዋና ተደራዳሪ ይህንን ምላሽ የሰጡት፣ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የገንዘብ ሚኒስትሩ ስኮት ቤሰንት ሰሞኑን የሰጡትን አስተያየት ተከትሎ ነው። ሚኒስትሩ ቤሴንት በኤክስ ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት፣ መስሪያ ቤታቸው የኢራንን ህገ-ወጥ የፋይናንስ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]