በኢትዮጵያ አብዛኞቹ ወጣቶች ኮንዶም ከመጠቀም ይልቅ ወደ “ፖስት ፒል” ማዘንበላቸውን አንድ ጥናት አመላከተ

ADDIS_NEWSneutral2026-11-24 10:46:23 UTC
AdYour ad here[email protected]

በኢትዮጵያ አብዛኞቹ ወጣቶች ኮንዶም ከመጠቀም ይልቅ ወደ “ፖስት ፒል” ማዘንበላቸውን አንድ ጥናት አመላከተ በኢትዮጵያ የሚገኙ አብዛኞቹ ወጣቶች ኮንዶምን ከመጠቀም ይልቅ ድንገተኛ የእርግዝና መከላከያ እንክብል (ፖስት ፒል) መጠቀምን እየመረጡ መሆኑን “ኤድስ ሄልዝ ኬር ፋውንዴሽን” የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ጥናትን ዋቢ አድርጎ አስታውቋል። ተቋሙ ይህንን የጥናት ግኝት ይፋ ያደረገው በአዲስ አበባ 5ኛው የአፍሪካ የሕብረተሰብ ጤና ጉባኤ እየተካሄደ ባለበት ወቅት ነው። በተቋሙ የኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ስራ አስኪያጅ አቶ ቶለሳ ኦላና ጥናቱን ባቀረቡበት ወቅት እንደገለጹት በጥናቱ ግኝት መሠረት እንደ ሀገር ወጣቶች የኮንዶም አጠቃቀምን እየተዉ ወደ ድንገተኛ የእርግዝና መከላከያ እንክብሎች ማዘንበላቸው አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል። ጥናቱ እንደሚያመለክተው ወጣቶች ዋነኛ ትኩረት የሚሰጡት…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]