አርሰናል ከቦሩሲያ ዶርትሙንድ ተጠባቂው የሻምፒዮንስ ሊግ ፍልሚያ!
አርሰናል ከቦሩሲያ ዶርትሙንድ ተጠባቂው የሻምፒዮንስ ሊግ ፍልሚያ! የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዎኑ አርሰናል እና የጀርመኑ ቦሩሲያ ዶርትሙንድ ዛሬ በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ 5ኛ ዙር ጨዋታ በኤምሬትስ ስታዲየም ይገናኛሉ። የሚኬል አርቴታው አርሰናል በፕሪሚየር ሊጉ ከተከታዮቹ በስድስት ነጥብ ሲመራ፣ በሁሉም ውድድሮች 10 ተከታታይ ጨዋታዎች ያለመሸነፍ ጉዞ ላይ ይገኛል። በሻምፒዮንስ ሊጉም… https://www.ameco.et/sport/7094/
Read the full story at amharamassmedia ↗