ዳሽን ባንክ በፒያኖ ተጫዋቹ ግርማ ይፍራሸዋ የተቀናበረውን «የዳሽን ማሚቶ» የተሰኘ የክላሲካል ሙዚቃ የብራንድ መለያ ይፋ አደረገ
ዳሽን ባንክ በፒያኖ ተጫዋቹ ግርማ ይፍራሸዋ የተቀናበረውን «የዳሽን ማሚቶ» የተሰኘ የክላሲካል ሙዚቃ የብራንድ መለያ ይፋ አደረገ ዳሽን ባንክ ከደንበኞቹ ጋር ያለውን ትስስር በጥበብና በሙዚቃ ለማጠናከር ያዘጋጀውን «የዳሽን ማሚቶ» (Echoes of Dashen) የተሰኘ አዲስ የሙዚቃ መለያ በይፋ አስመርቋል። ባንኩ ከፒያኖ ተጫዋችና የሙዚቃ ደራሲ ግርማ ይፍራሸዋ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ይህ የሙዚቃ ሥራ፣ በኢትዮጵያ የባንክ ዘርፍ የመጀመሪያው የባንክ የድምፅ መለያ እንደሆነ ተገልጿል። የሙዚቃ መለያው የባንኩን ማንነት፣ የራስ ዳሽን ተራራን ግርማ ሞገስና የኢትዮጵያን የሙዚቃ ባህል በዜማ ለመግለጽ የተዘጋጀ ሲሆን ደንበኞች ከባንኩ ጋር በሚኖራቸው ግንኙነት ልዩና የማይረሳ ተሞክሮ እንዲያገኙ ያለመ ነው። የሙዚቃ መለያው በባንኩ ቅርንጫፎች፣ በጥሪ ማዕከሉ፣ በኤቲኤም ማሽኖችና በሌሎች…
Read the full story at zena24now ↗