ብሔራዊ ባንክ በውጭ ባለአክሲዮኖች ላይ ጥብቅ ገደብ ሊጥል ነው

ADDIS_NEWSneutral2026-11-24 11:56:11 UTC
AdYour ad here[email protected]

ብሔራዊ ባንክ በውጭ ባለአክሲዮኖች ላይ ጥብቅ ገደብ ሊጥል ነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በባንኮች ላይ የሚደረግ የውጭ ኢንቨስትመንትን የሚገድብ ረቂቅ መመሪያ አዘጋጅቷል። በረቂቁ መሠረት አንድ የውጭ ግለሰብ በአንድ ባንክ ውስጥ ከ7 በመቶ፣ የውጭ ኩባንያ ደግሞ ከ10 በመቶ በላይ አክሲዮን መያዝ አይችልም። ብቁ የሆኑ ስትራቴጂክ ኢንቨስተሮች እስከ 40 በመቶ ድርሻ መግዛት ይችላሉ። የውጭ ዜጎችና በውጭ ባለቤትነት የተያዙ የኢትዮጵያ ድርጅቶች በአንድ ባንክ ውስጥ የሚኖራቸው ጠቅላላ ድርሻ ከ49 በመቶ አይበልጥም። ባለ 2 በመቶና ከዚያ በላይ ድርሻ የሚያስገኝ ማንኛውም ግዢ ከመመዝገቡ በፊት የብሔራዊ ባንክን ቅድመ ፈቃድ ማግኘት አለበት። ክፍያው በአሜሪካ ዶላር፣ በዩሮ ወይም በእንግሊዝ ፓውንድ ብቻ በባንክ ሥርዓት በኩል መፈጸም ይኖርበታል በረቂቅ መመሪያ መሰረት ። ኢንቨስተሮች ትርፍ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]