አሜሪካና ኢራን‼
አሜሪካና ኢራን‼ የኢራን ዋና ተደራዳሪ መሀመድ ባገር ጋሊባፍ የአሜሪካን ስድብና ዛቻ «የተስፋ መቁረጥ ምልክት» ሲሉ አጣጥለዋል። ዋሽንግተን የወደብ እገዳ ማንሳት፣ ማዕቀብ ማቃለል፣ የታገደ ገንዘብ መልቀቅና ጦርነቱ ማብቃቱን ማወጅን ጨምሮ ሰባት ቅድመ ሁኔታዎችን ሳታሟላ ድርድር እንደማይኖር አስታውቀዋል። ይህ የተባለው አሜሪካ በኢራን የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች፣ ኩባንያዎችና ግለሰቦች ላይ አዲስ ማዕቀብ መጣሏን ተከትሎ ነው።(Irn-Dagu) ዋሱመሐመድ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Read the full story at wasulife ↗