አዲስ ጥቃት ጀመሩ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-09-01 18:39:09 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ ጥቃት ጀመሩ‼️ የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ (CENTCOM) የሀገሪቱ ጦር በኢራን ኢላማዎች ላይ አዲስ የአየርና የሮኬት ጥቃቶችን መፈጸሙን አስታውቋል። ​በሌላ በኩል የኢራን መንግስት መገናኛ ብዙሃን በሀገሪቱ በተለያዩ ከተሞች ውስጥ ከፍተኛ የፍንዳታ ድምፆች መሰማታቸውን ዘግበዋል። ይህንን ተከትሎ ኢራን የአሜሪካ የጦር ቤዞች ወደሚገኙባቸው ሀገራት ሚሳይል ማስወንጨፍ ጀምራለች። አዩዘሀበሻ =============== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]