የሮቦት ማፅጃ ካሜራን በመጠቀም ሚስጥራዊ ምስል የቀረፀው የታይዋን ዜጋ ተቀጣ
የሮቦት ማፅጃ ካሜራን በመጠቀም ሚስጥራዊ ምስል የቀረፀው የታይዋን ዜጋ ተቀጣ አንድ የታይዋን ዜጋ የባለቤቱን ሌላ የፍቅር ግንኙነት በሮቦት የቤት ማፅጃ ካሜራ አማካኝነት ያለፍቃዷ ቀርፆ በመያዙ በአምስት ወር የእስራት ፍርድ እና በ150,000 የታይዋን ዶላር መቀጮ ተቀጥቷል። ግለሰቡ በ2023 በሁለተኛ መኖሪያ ቤታቸው ውስጥ በተፈጠረ ጥርጣሬ ተነሳስቶ፣ በሞባይል መተግበሪያ የቤቱን ሮቦት ማፅጃ በርቀት በማስነሳት ባለቤቱ ከሌላ ወንድ ጋር ሆና በካሜራ ይዟታል። ባል ምስሉን ለቀጣይ የሕግ ክስ እንደ ማስረጃ ለመጠቀም በማሰብ መቅረፁን የቀጠለ ሲሆን፣ በቪዲዮው ታግዞም ለደረሰበት የሞራል ጉዳት ከባለቤቱና ከፍቅር አጋሯ 500,000 የታይዋን ዶላር ካሳ አግኝቷል። ሆኖም ግን፣ ስኬቱ ባለቤቱ ባቀረበችበት የመልስ ክስ ምክንያት ጥላ ያረፈበት ሆኗል። በሮቦት ማፅጃው የተቀረፀው የቪዲዮ ማስረጃ…
Read the full story at addis_news ↗