#ታሪክን_የኋሊት ከ30 ዓመታት በፊት

WASULIFEneutral2026-11-24 12:55:25 UTC
AdYour ad here[email protected]

#ታሪክን_የኋሊት ከ30 ዓመታት በፊት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት 767፣ በጠላፊዎች ተገዶ ፣ በውቅያኖስ ላይ ከተከሰከሰ ዛሬ 30ኛ ዓመት ሞላው፡፡ በአደጋው ብዙዎቹ ተሳፋሪዎች ሞተዋል፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፣ በበረራ ቁጥር 961 ፣ 175 ሰዎችን አሳፍሮ ወደ ኬንያ እየበረረ ነበር፡፡ የአይሮፕላኑ አብራሪ ፣ በአጠቃላይ 11 ሺህ 500 የበረራ ሰዓት ያስመዘገበውና በቦይንግ 767 አይሮፕላን ፣ የ4 ሺህ 067 የበረራ ሰዓት ያስመዘገበ ነባር አብራሪ ነው፡፡ አይሮፕላኑ 20 ደቂቃ ከበረራና ከፍታውን እንደያዘ ከጧቱ 2፡29 ደቂቃ ሁለት ጠላፊዎች፣ በአብሪዎቹ ክፍል ገብተው ፣ አይሮፕላኑ መጠለፉንና አቅጣጫውን ወደ አውስትራሊያ እንዲያደርግ ፣ ካፒቴን ልዑልን አዘዙት፡፡ ካለበለዚያ በቦምብ አይሮፕላኑን እንደሚያጋዩት ነገሩት፡፡ ጠላፊዎቹ ሶስት ሲሆኑ ፣ ሁለቱ ሥራ የሌላቸውና…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]