ሱዳን ለሳውዲ ወታደር ልታዋጣ‼️
ሱዳን ለሳውዲ ወታደር ልታዋጣ‼️ የሱዳን ጦር መሪ አልቡርሃን ሳዑዲ ዓረቢያን ከሁቲ ጥቃት ለመከላከል በሺዎች የሚቆጠሩ ተዋጊዎችን ለመላክ ማዘጋጀቱ ተገለፀ‼️ ሱዳን በራሷ የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ ብትሆንም፣ የሱዳን ጦር ከእርሱ ጋር ወገንተኝነት ካለው «ሱዳን ሺልድ ፎርስስ» የተውጣጡ በሺዎች የሚቆጠሩ ተዋጊዎችን በሳዑዲ ዓረቢያ የሚመራውን ፀረ-ሁቲ ጥምረት ለመደገፍ ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ እና የመን ለማሰማራት ዝግጅት እያደረገ መሆኑ ተዘገበ። ሱዳን ከዚህ ቀደም በቀድሞው ፕሬዝዳንት ኦማር አል-በሽር አመራር ሥር በ2007 ዓ.ም በሳዑዲ የሚመራውን ፀረ-ሁቲ ወታደራዊ ጥምረት ተቀላቅላ ነበር። በተከታታይ ዓመታትም መደበኛ የሠራዊቱ አባላትን እና የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች ተዋጊዎችን ጨምሮ በሺዎች የሚቆጠሩ የሱዳን ወታደሮች ወደ የመን ተልከዋል። #አዩዘሀበሻ…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗