ካፍ የአፍሪካ ዋንጫ ለሴኔጋል እንዲሰጥ ወሰነ

ADDIS_NEWSneutral2026-11-24 15:06:18 UTC
AdYour ad here[email protected]

ካፍ የአፍሪካ ዋንጫ ለሴኔጋል እንዲሰጥ ወሰነ በሰሜን አፍሪካዊቷ ሀገር ሞሮኮ ተካሂዶ በነበረው የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ፍጻሜ በተፈጠረው ውዝግብ ምከንያት ጨዋታው ለ17 ደቂቃ ተቋርጦ የነበር ሲሆን፤ ከተቋረጠበት በቀጠለው የአህጉሩ ትልቁ ዋንጫ ሴኔጋል 1 ለ 0 ማሸነፏም ይታወሳል። ነግር ግን የሞሮኮ እግር ኳስ ፌደሬሽንም የተፈጠረውን ጉዳይ መነሻ በማድረግ ለካፍ ይግባኝ ሰሚ ቦርድ ቅሬታውን በማስገባቱ ጉዳዩ ሲመረመር ከቆየ በኋላ ካፍ ዋንጫው ከሴኔጋል ተነጥቆ ለሞሮኮ እንዲሰጥ ወሳኔ አሳልፎ ነበር። የካፍን ውሳኔ የተቃወመችው ሴኔጋል ጉዳዩን ለዓለም አቀፉ የስፖርት ገላጋይ ፍርድ ቤት ካስ ይግባኝ ጠይቃ ውጤቱን ስትጠብቅ ቆይታለች። ካስ ዛሬ ባሳለፈው ውሳኔ ሴኔጋል የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ባለቤት መሆኗንም አረጋግጧል። ካስ የፍጻሜውን ጨዋታ የመሩት ዳኛ ጃን ጃኩዝ ንዳላ የወሰኑት…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]