መቀሌ‼️
መቀሌ‼️ በመቀሌ ተጥሎ የቆየው እግድ ተሻሽሏል። በመቀለ ከተማ ከጥቅምት 27 ቀን ጀምሮ በተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ ላይ እግድ ተጥሎ ቆይቷል። ወቅታዊ ሁኔታውን መሰረት አድርጎ የተጣለው የተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ የሰዓት እገዳ ተሻሽሏል። የመኪኖች የእንቅስቃሴ ገደብ ከምሽቱ 2 ሰዓት ወደ ምሽቱ 4 ሰዓት ተራዝሟል ተብሏል። ከምሽቱ 2 ሰዓት በኋላ የተከለከለው የባጃጅና የሞተር ሳይክል እንቅስቃሴ ገደብ ግን ባለበት ይቀጥላል። ሆቴሎችን እና ሬስቶራንቶች ጨምሮ አገልግሎት ሠጪ ተቋማት ለ24 ሰዓት እንዲሰሩ ተፈቅዷል። ማሻሻያው የተደረገው፤ በከተማዋ የጸጥታው መሻሻሉን ተከትሎ መሆኑን የትግራይ የሰላም ሀይል ገልጿል። #አዩዘሀበሻ ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗