በአሜሪካ ፔንስልቬንያ ግዛት በኩፍኝ ወረርሽኝ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ዘጠኝ ደረሰ

ADDIS_NEWSneutral2026-11-24 15:22:11 UTC
AdYour ad here[email protected]

በአሜሪካ ፔንስልቬንያ ግዛት በኩፍኝ ወረርሽኝ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ዘጠኝ ደረሰ በአሜሪካ ፔንስልቬንያ ግዛት በተቀሰቀሰው የኩፍኝ ወረርሽኝ ክትባት ያልወሰደ አንድ ነዋሪ መሞቱን ተከትሎ በግዛቲቱ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ዘጠኝ መድረሱን የጤና ባለስልጣናት አስታወቁ። በወረርሽኙ ክፉኛ የተጠቃችው ፔንስልቬንያ በ2026 ብቻ 1ሺ638 ታማሚዎችን ያስመዘገበች ሲሆን 330 ሰዎች ሆስፒታል ገብተዋል። በተመሳሳይ ቨርጂኒያ ከ30 ዓመታት በኋላ የመጀመሪያውን የኩፍኝ ሞት ስትመዘግብ፣ ዊስኮንሲን ሁለት እንዲሁም ኒውዮርክ የአንድ ህጻን ሞት ሪፖርት አድርገዋል። የአሜሪካ የበሽታዎች መቆጣጠሪያ ማዕከል CDC በመላው ሀገሪቱ 5ሺ 838 የኩፍኝ ታማሚዎች መመዝገባቸውን የገለጸ ሲሆን፣ ይህም ከ1991 ወዲህ ከፍተኛው ቁጥር ሆኗል። ተቋሙ ለፔንስልቬንያ የወረርሽኝ ምላሽ የሚውል ወደ 4 ሚሊዮን ዶላር የአስቸኳይ ጊዜ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]