በኢትዮጵያ የእግርኳስ ተጨዋቾች ወርሃዊ ደሞዝ ከ 1 ሚሊዮን ብር መሻገሩን እየሰማን እንገኛለን። ምንም ሊባል ለሚችል እግርኳስ ፤ እድገት ለማያሳይ ፣ በቀጠናዊም ፣ በአፍሪካም ፣ በአለምም እዚህ ግባ የማይባል ዉጤት ለሚያመጣ እግርኳስ ይሄን ያህል ገንዘብ ፈሰስ መደረጉ ተገቢ ነዉ ይላሉ?

ZENA24NOWneutral2026-09-01 19:03:24 UTC
AdYour ad here[email protected]

በኢትዮጵያ የእግርኳስ ተጨዋቾች ወርሃዊ ደሞዝ ከ 1 ሚሊዮን ብር መሻገሩን እየሰማን እንገኛለን። ምንም ሊባል ለሚችል እግርኳስ ፤ እድገት ለማያሳይ ፣ በቀጠናዊም ፣ በአፍሪካም ፣ በአለምም እዚህ ግባ የማይባል ዉጤት ለሚያመጣ እግርኳስ ይሄን ያህል ገንዘብ ፈሰስ መደረጉ ተገቢ ነዉ ይላሉ? በግብር ከፋዩ ህዝብ በመንግስት በጀት የሚንቀሳቀሱ ክለቦቻችን የአዉሮፓ ተጨዋቾችን ደሞዝ ማግኘታቸው ጤናማ አለመሆኑን ራሱ መንግስት መገንዘብ አቅቶት ይሆን ዝምታን የመረጠዉ? መንግስት በአንዳንድ ተቋማት ላይ የሚያደርገዉን የሌብነት ቁጥጥር ተግባር ዘወር ብሎ በሙስና ወደተጨማለቀዉ እግርኳሳችን ለምን ይሆን የማያመጣዉ? ገቢም ፤ ዉጤትም ለሌለዉ እግርኳስ ለአንድ ተጨዋች እና አሰልጣኝ ከ 1 ሚሊዮን ብር በላይ ወርሃዊ ደሞዝ ሲከፈል ሀይ ባይ አካል የለም? የሀገር ባለዉለታዎች ፣ ሀኪሞች ፣ ወታደሮች ፣…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]