#Update
#Update ትምህርት ሚኒስቴር ለ2019 የትምህርት ዘመን ትምህርት በሚሰጥባቸው ነባር እና አዲስ የፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የ9ኛ እና 10ኛ ክፍል ተማሪዎችን አወዳድሮ ለመቀበል ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት ተመዝግባችሁ በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ ተማሪዎች የፈተና ፕሮግራም መውጣቱ ይታወቃል። ይሁን እንጂ አንዳንድ ተማሪዎች የመፈተኛ ቦታቸውን ባለማወቃቸው ምክንያት የፈተና ቀኑን በአንድ ቀን ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ መገኘቱን ሚኒስቴሩ ገልጿል። 🔔 በመሆኑም የሙከራ ፈተና ነሐሴ 28/2018 ዓ.ም እና ዋናው ፈተና ነሐሴ 29/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑ ተገልጿል። በተገለፁት ቀናት ጠዋት 2:30 በየተመደባችሁባቸው ጣቢያዎች ራሳችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ እንድትገኙ ተብሏል። @tikvahuniversity
Read the full story at tikvahuniversity ↗