(ዘ-ሐበሻ ዜና) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሱዳን የሚገኙ ወታደራዊ፣ ፖለቲካዊና ሲቪል አካላትን ጨምሮ ሁሉም ወገኖች፣ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነትና አመቻችነት ለሚካሄድ ግልጽና ሁሉን አቀፍ ሱዳናዊ ውይይት ወደ ድርድር ጠረጴዛ እንዲመጡ ይፋዊ ጥሪ አቀረቡ፡፡

ZEHABESHANEWSneutral2026-11-24 16:00:03 UTC
AdYour ad here[email protected]

(ዘ-ሐበሻ ዜና) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሱዳን የሚገኙ ወታደራዊ፣ ፖለቲካዊና ሲቪል አካላትን ጨምሮ ሁሉም ወገኖች፣ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነትና አመቻችነት ለሚካሄድ ግልጽና ሁሉን አቀፍ ሱዳናዊ ውይይት ወደ ድርድር ጠረጴዛ እንዲመጡ ይፋዊ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኅዳር 14 ቀን 2019 ዓ.ም. በዓረብኛ ቋንቋ ይፋ ባደረጉት ሰፊ መግለጫ፣ ሚያዝያ 2015 ዓ.ም. የተቀሰቀሰው የሱዳን ግጭት ወደ አራተኛ ዓመቱ በገባበትና ሰብዓዊ ቀውሱ ከምንጊዜውም በላይ በተባባሰበት በዚህ ወቅት፣ ወንድማማች አገሮች እጃቸውን አጣጥፈው መቀመጥ እንደማይችሉ አስታውቀዋል፡፡ በግጭቱ ምክንያት የሱዳን ሕዝብ ከፍተኛ የሕይወት ዋጋ መክፈሉን፣ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ዜጎች ለመፈናቀልና ለስደት መዳረጋቸውን፣ እንዲሁም መሠረተ ልማቶችና የመንግሥት ተቋማት ለከፍተኛ ውድመት መጋለጣቸውን…

Read the full story at zehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]