አጋር ማይክሮፋይናንስ አዲስ መለያ ዓርማ ህብረ-ዝማሬ ይፋ አደረገ።
አጋር ማይክሮፋይናንስ አዲስ መለያ ዓርማ ህብረ-ዝማሬ ይፋ አደረገ። አጋር ማይክሮፋይናንስ አክሲዮን ማኅበር፣ ላለፉት 23 ዓመታት ሲጠቀምበት የነበረውን የተቋም መለያ ዓርማ እና ህብረ-ዝማሬ ዛሬ በይፋ አስመርቋል። አዲሱ መለያ ዓርማ እና "በአንድነት ወደ ከፍታ!" የሚለው መሪ ቃል ተቋሙ ባለፉት ሁለት ዓመታት ሲያካሂደው የነበረውን የተቋማዊ ለውጥና የዲጂታል ሽግግር ፕሮግራም ተከትሎ፣ ከዘመኑ አገልግሎት ጋር የተጣጣመ ገጽታ ለመገንባት ያለመ መሆኑን አጋር ማይክሮፋይናንስ አክሲዮን ማኅበር የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ ዶክተር አንዷለም ኃይሉ ገልጸዋል። በ1996 ዓ.ም በ443 ባለአክሲዮኖችና በ4 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር ካፒታል ሥራውን የጀመረው አጋር ማይክሮፋይናንስ፣ በአሁኑ ወቅት አጠቃላይ ሀብቱን 1 ነጥብ 62 ቢሊዮን ብር እንዲሁም በደንበኞች እጅ የሚገኘውን የብድር መጠን ከ1 ነጥብ…
Read the full story at zena24now ↗