በፍቼ ከተማ ጐዳና የሚወጡ ሕፃናት በመበራከታቸው የከተማዋ ፖሊስ እርምጃ እየወሠደ መሆኑ ገለፀ።
በፍቼ ከተማ ጐዳና የሚወጡ ሕፃናት በመበራከታቸው የከተማዋ ፖሊስ እርምጃ እየወሠደ መሆኑ ገለፀ። ፖሊስ ወላጆች ልጆቻቸውን በስረዓት እንዲይዙ አስገዳጅ መመሪያ ማውጣቱን አስታውቋል፡፡ በማዕከላዊ ኦሮሚያ ዞን በፍቼ ከተማ አስተዳደር ከቤተሠቦቻቸው ተነጥለው ጐዳና የሚወጡ ሕፃናት በመበራከታቸው የከተማው ፖሊስ እርምጃ እየወሠደ መሆኑን አስታወቀ። የፍቼ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ዋና መምርያ አዛዥ ምክትል ኢንስፔክተር ቶልቻ ሐይሉ እንደገለፅኡት ፣በፍቼ ከተማ ውስጥ ከግዜ ወደግዜ ጐዳና የሚወጡ ሕፃናት በመበራከታቸው ችግሩ ከስሩ ለመቅጨት እርምጃ እየተወሠደ መሆኑን ገልፀዋል። እድሜያቸው ከሰባት አመት እስከ አስር አመት የሚደርሱ ሕፃናት በተለያዩ ኢኮነሚያዊና ማህበራዊ ችግሮች ከወላጆቻቸው ተነጥለው በመውጣት ውሎና አዳራቸው ጐዳና ላይ በማድረጋቸው ለነዋሪው ከፍተኛ የፀጥታ ስጋት እየሆኑ…
Read the full story at zena24now ↗