የኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤትነትን ዕውን በማድረግ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነቷን ማረጋገጥ ይገባል።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-24 15:58:13 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤትነትን ዕውን በማድረግ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነቷን ማረጋገጥ ይገባል። በዩኒቨርሲቲዎች ኢትዮጵያ የባሕር በር እንድታገኝ እና ከዚህም ዘላቂ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነትን እንድታረጋግጥ በጥናት እና ምርምር፣ በዲፕሎማሲያዊ ድጋፍ እና በሰው ኀይል ልማት ረገድ ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ። የባሕር በር አለመኖር በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ የሚያደርሰውን ጫና እንዲሁም በንግድ፣ በኢንቨስትመንት እና በቀጣናዊ ትስስር ላይ የሚኖረውን ፋይዳ በመረጃ የተደገፈ ምርምር በማቅረብ ሊያሳዩም ይገባል። የወሎ ዩኒቨርሲቲ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]