ለሁሉም የሱዳን ወገኖች ወደ ውይይት ጠረጴዛ እንዲመጡ የቀረበ ግልጽ ጥሪ ዐቢይ አሕመድ ዐሊ (ዶ/ር)
ለሁሉም የሱዳን ወገኖች ወደ ውይይት ጠረጴዛ እንዲመጡ የቀረበ ግልጽ ጥሪ ዐቢይ አሕመድ ዐሊ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ኢትዮጵያና ሱዳን ከመልክዓ ምድራዊና ፖለቲካዊ ድንበሮች የዘለለ፣ በሰብዓዊ ወንድማማችነት፣ በማኅበራዊና ባህላዊ ትስስር እንዲሁም በተከታታይ ትውልዶች መካከል በተፈጠረ መስተጋብር ላይ የተመሠረተ ጥልቅና ሥር የሰደደ ታሪካዊ ግንኙነት አላቸው። ይህ ግንኙነት በመልካም ፈቃድ፣ በመግባባት፣ በመተባበርና በጋራ የወደፊት ዕጣ ፈንታ ላይ የተገነባ ሲሆን፣ ቀጣናው ያስተናገዳቸውን የተለያዩ ለውጦችና ፈተናዎች ተቋቁሞ ጸንቶ ቆይቷል። ከዚህ ታሪካዊ ቅርስ በመነሣት፣ ኢትዮጵያ እንደ መንግሥትም እንደ ሕዝብም ሱዳንን እንደ ተራ ጎረቤት ሀገር ብቻ ሳይሆን፣ ጥልቅ የፍቅር፣ የታሪክና የአብሮነት ትስስር ያላት ወንድም ሀገርና የተወደደ ሕዝብ…
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗