ሱዳን ሰላም ይገባታል፤ ሕዝቧ ሕይወትና ክብር ይገባዋል፤ የወደፊት ዕጣ ፈንታዋም በገዛ ልጆቿ መገንባት አለበት።

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-11-24 15:53:14 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሱዳን ሰላም ይገባታል፤ ሕዝቧ ሕይወትና ክብር ይገባዋል፤ የወደፊት ዕጣ ፈንታዋም በገዛ ልጆቿ መገንባት አለበት። ኢትዮጵያ እንደ መንግሥትም እንደ ሕዝብም፣ የሱዳንን ደኅንነት፣ መረጋጋትና አንድነት ለመመለስ፣ ውይይትን የሰላም ድልድይ፣ ወንድማማችነትንም የጋራ የወደፊት ዕጣ ፈንታ መሠረት ለማድረግ ከሚደረግ እያንዳንዱ ቅን ጥረት ጎን ትቆማለች። ዐቢይ አሕመድ ዐሊ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ኅዳር 14 ቀን 2019 ዓ.ም. እ.ኤ.አ. ኖቬምበር 23፣ 2026

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]