በጋሞ ዞን በቲክቶክ የጥላቻ ንግግር በማሰራጨት የተከሰሱ 4 ግለሰቦች  በእስራት ተቀጡ

ZENA24NOWneutral2026-11-24 16:09:06 UTC
AdYour ad here[email protected]

በጋሞ ዞን በቲክቶክ የጥላቻ ንግግር በማሰራጨት የተከሰሱ 4 ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ በጋሞ ዞን ገረሴ ዙሪያ ወረዳ በኮሻሌ ቀበሌ በተፈጠረው የፀጥታ ችግር የተሰዉ የፀጥታ አካላትን በሚያጥላላ መልኩ በቲክቶክ የጥላቻ ንግግርና ግጭት ቀስቃሽ መረጃ በማሰራጨት የተከሰሱ አራት ሰዎች ግለሰቦች እያንዳንዳቸው በእስራት ተቀጥተዋል። የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነትና ገጽታ ግንባታ ዳይሬክተር ምክትል ኮማንደር አሸናፊ ሀይሌ ለብስራት ሬዲዮ እንደገለፁት ተከሳሾቹ በፈጸሙት ወንጀል በፖሊስና በዐቃቤ ሕግ በተደራጀ የምርመራ ቡድን በሰውና በሰነድ ማስረጃ ተጣርቶ ለሕግ እንዲቀርቡ ተደርጓል። ሦስቱ ተከሳሾች በችሎት ቀርበው ወንጀሉን መፈጸማቸውን በማመናቸው ጥፋተኛ ሲባሉ ቀሪው አንድ ተከሳሽ ክሱን በመካዱ ዐቃቤ ሕግ ባቀረበው ማስረጃ መሠረት ጥፋተኛ መባሉ ተገልጿል። በመጨረሻም…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]