ሪሚዲያል‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-09-01 19:25:16 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሪሚዲያል‼️ ዛሬ ይፋ የተደረገውን የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ውጤት ተከትሎ በርካታ ተማሪዎች ሰፊ ቅሬታዎችን እያነሱ ይገኛሉ። ብዙዎቹ ተማሪዎች በፈተና ወቅት ምንም አይነት የሥነ-ምግባር ጥሰት ባልፈጸሙበት ሁኔታ ውጤታቸው ሙሉ በሙሉ 'Disqualified' መባሉን በመግለፅ ትምህርት ሚኒስቴር እና የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ማብራሪያ እንዲሰጡ ጠይቀዋል። በተወሰኑ ተማሪዎች ላይ ደግሞ የሂሳብ (Maths) ትምህርት ውጤት ብቻ 'Disqualified' ሆኖ መመዝገቡ ተገልጿል። ተማሪዎቹ በእርማት ሂደት ላይ የቴክኒክ ስህተት ተፈጥሮ ሊሆን ስለሚችል ጉዳዩ በጥሞና በድጋሚ እንዲታይላቸው አሳስበዋል። በኦንላይን ቅሬታ ለማቅረብ መከተል ያለባችሁ ቅደም ተከተል፡ 🔷 ️ወደ https://result.ethernet.edu.et ድረ-ገጽ ይግቡ። 🔷 ️ከውጤታችሁ ስር በመጨረሻ ላይ…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]