የኢትዮጵያ መንግሥት በሱዳን እየተካሄደ ያለውን ጦርነት በውይይት ለመፍታት ሁሉንም የሱዳን ወታደራዊ፣ ፖለቲካዊና ሲቪል አካላት ያካተተ ግልጽ ውይይት ለማስተናገድና ለማመቻቸት ዝግጁ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ።
የኢትዮጵያ መንግሥት በሱዳን እየተካሄደ ያለውን ጦርነት በውይይት ለመፍታት ሁሉንም የሱዳን ወታደራዊ፣ ፖለቲካዊና ሲቪል አካላት ያካተተ ግልጽ ውይይት ለማስተናገድና ለማመቻቸት ዝግጁ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በአረብኛ ቋንቋ ባሰራጩት መልዕክት፤ የሱዳን ቀውስ አራተኛ ዓመቱን ባስቆጠረበትና ሰብዓዊ ጉዳቱ በተባባሰበት በዚህ ወቅት፣ ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት የሱዳናውያን እርስ በርስ ውይይት ወሳኝ መሆኑን ገልጸዋል። ኢትዮጵያ ከሁሉም የሱዳን ወገኖች በእኩል ርቀት በመቆም፤ - ጦርነቱን ማስቆምን፣ - ሰፊ ተቀባይነት ያለው የብሔራዊ አንድነት መንግሥት ማቋቋምን፣ - የመንግሥት ተቋማትን መልሶ ማደራጀትን እንዲሁም የሀገሪቱን አንድነትና ሉዓላዊነት መጠበቅን የሚያካትት ሀገራዊ ስምምነት እንዲደረስ መድረክ ለማመቻቸት ዝግጁ መሆኗ…
Read the full story at addis_news ↗