" መሬቱ ነው፣ ዝናቡ አቁሮ ነው፣ ጎርፉ ወደ ፍሳሽ መውረጃ ስላልገባ ነው፣ የኔ ችግር አይደለም፣ የመንገዶች ባለስልጣን ችግር ነው፣ ብሎ ማሳበብ ምክንያት አይሆንም፤ ከተጠያቂነት ነጻ አያደርግም " - አቶ ጥጋቡ ደሳለኝ
" መሬቱ ነው፣ ዝናቡ አቁሮ ነው፣ ጎርፉ ወደ ፍሳሽ መውረጃ ስላልገባ ነው፣ የኔ ችግር አይደለም፣ የመንገዶች ባለስልጣን ችግር ነው፣ ብሎ ማሳበብ ምክንያት አይሆንም፤ ከተጠያቂነት ነጻ አያደርግም " - አቶ ጥጋቡ ደሳለኝ በክረምት ወቅት አሽከርካሪዎች መንገድ ላይ የተጠራቀመን የዝናብ ወይም የፍሳሽ ውሃ እግረኞች ላይ ረጭተው ሲያልፉ ማየት የተለመደ ነው። ነገር ግን በኢፌዴሪ የወንጀል ህግ ከአንቀጽ 820 ጀምሮ እና በተከታዮቹ እንዲሁም የኢፌዴሪ ሚኒስትሮች ምክር ቤት ባወጣው የመንገድ የትራንስፖርት ደንብ ድርጊቱ በደንብ መተላለፍ ወንጀል ተቆጥሮ ከ3 ዓመት በማይበልጥ ቀላል እስራት ወይም በገንዘብ መቀጮ እንደሚያስቀጣ ዓለም አቀፍ የህግ ባለሙያ እና ጠበቃ አቶ ጥጋቡ ደሳለኝ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል። የህግ ባለሙያው እና ጠበቃው ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በዝርዝር ምን አሉ ? " አንድ…
Read the full story at tikvahethiopia ↗