አሜሪካ እና ኢራን ወደ ከባድ ወታደራዊ ግጭት ገቡ‼️
አሜሪካ እና ኢራን ወደ ከባድ ወታደራዊ ግጭት ገቡ‼️ የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ (CENTCOM) በኢራን ኢላማዎች ላይ "ትልቅ እና ኃይለኛ" የተባለ አዲስ የአየርና የሮኬት ጥቃት ፈጽሟል። ፕሬዝዳንት ትራምፕ ኢራን አጸፋዊ ምላሽ እንዳትሰጥ ያስጠነቀቁ ሲሆን፣ ምላሽ ከሰጠች ግን "የከፋ ጥቃት" እንደሚደርስባት ዝተዋል። ይሁን እንጂ ኢራን የተሰጣትን ማስፈራሪያ ወደ ጎን በማለት አጸፋዊ ምላሽ እንደምትሰጥ ቃል ገብታለች። አስቀድማም በጆርዳን ወደሚገኘው ጨምሮ የአሜሪካ የጦር ቤዞች ባሉባቸው ሀገራት ላይ ሚሳይል ማስወንጨፍ የጀመረች ሲሆን፣ የጠላት አውሮፕላኖችን ተልዕኮ ለማጨናገፍና ለማወደምም ከ3,800 በላይ በሆኑ የአገሪቱ ቦታዎች ላይ የአየር መከላከያ ኃይሏን አሰማርታለች። #WasuMohammed 👇እዚህ ድምፅ ይስጡ👇…
Read the full story at wasulife ↗