የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ካይሮ ገቡ

ADDIS_NEWSneutral2026-09-01 20:44:26 UTC
AdYour ad here[email protected]

የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ካይሮ ገቡ ​🇨🇳🇪🇬 የቻይናው ፕሬዚዳንት በ10 ዓመታት ውስጥ ወደ ግብጽ ያደረጉት የመጀመሪያው መንግሥታዊ ጉብኝት ሲሆን ቤጂንግ እና ካይሮ በመከላከያ፣ በወደብ፣ በማምረቻ ዘርፍ እና በታዳሽ ኃይል ትብብራቸውን እያሰፉ ይገኛሉ። ​ፕሬዚዳንት አብደል ፋታህ አል ሲሲ ለሺ ጂንፒንግ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ቻይና እና ግብጽ የደቡቡን ዓለም በማጠናከር ረገድ ቁልፍ አጋሮች መሆናቸውንም ገልጸዋል። Sputnik @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]