ከሰሞኑ በቦሌ አየር ማረፊያ በታዩት ሰባት የሩሲያ ወታደራዊ የጭነት አውሮፕላኖች ዙርያ ህንድ ያሉ ኢትዮጵያዊ ዲፕሎማት ለአንድ የሀገሪቱ ጋዜጠኛ አነጋጋሪ ምላሽ ሰጡ
ከሰሞኑ በቦሌ አየር ማረፊያ በታዩት ሰባት የሩሲያ ወታደራዊ የጭነት አውሮፕላኖች ዙርያ ህንድ ያሉ ኢትዮጵያዊ ዲፕሎማት ለአንድ የሀገሪቱ ጋዜጠኛ አነጋጋሪ ምላሽ ሰጡ ይህ ውዝግብ የተነሳው "ሪች ቴድ" የተባለ መረጃ ተንታኝ የቦሌውን ምስል መገኛ ቦታ በማረጋገጥ አውሮፕላኖቹ ከአዲስ አበባ በተጨማሪ በሱዳን ድንበር አቅራቢያ ወደሚገኙ ሌሎች የኢትዮጵያ አውሮፕላን ማረፊያዎች በረራ ማድረጋቸውን መግለጹን ተከትሎ ነው https://www.meseretmedia.org/p/fd0
Read the full story at meseretmedia ↗