በሰሜን ጎንደር ዞን ጠለምት ወረዳ በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ የሰው ሕይወት ማለፉና ከ2 ሺህ በላይ ዜጎች መፈናቀላቸው ተገለጸ።
በሰሜን ጎንደር ዞን ጠለምት ወረዳ በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ የሰው ሕይወት ማለፉና ከ2 ሺህ በላይ ዜጎች መፈናቀላቸው ተገለጸ። • የመሬት መንሸራተቱ አሁንም ድረስ በቦታው ላይ እየታየና እየተስፋፋ ነው ተብሏል። በሰሜን ጎንደር ዞን ጠለምት ወረዳ “ግልቤና” በተባለ ቀበሌ ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ.ም በደረሰ ከባድ የመሬት መንሸራተት አደጋ የአንድ ሰው ሕይወት ማለፉንና ከሁለት ሺህ በላይ ዜጎች ከመኖሪያ ቀያቸው መፈናቀላቸውን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከሚመለከታቸው የወረዳው የሥራ ኃላፊዎች ሰምቷል። እንደ ወረዳው መረጃ ከሆነ፣ በአደጋው ሳቢያ 411 አባወራዎች ከመኖሪያ ቀያቸው የተፈናቀሉ ሲሆን፣ ይህም በአጠቃላይ ከ2,000 በላይ የሚሆኑ የቤተሰብ አባላትን ለችግር ዳርጓል። በአደጋው የአንድ ሰው ሕይወት ሲያልፍ፣ አራት ሰዎች ላይ ደግሞ መጠነኛና ከባድ የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል…
Read the full story at tikvahethiopia ↗