የመግዛት አቅማቸው የተዳከሙ የብር ኖቶች በኢኮኖሚው ላይ ከፍተኛ ጫናን እያሳደረ መምጣቱ ተገለፀ
የመግዛት አቅማቸው የተዳከሙ የብር ኖቶች በኢኮኖሚው ላይ ከፍተኛ ጫናን እያሳደረ መምጣቱ ተገለፀ በኢትዮጵያ የአንድ ብር ሳንቲም የአምስት ብርና የ10 ብር የገንዘብ ኖት በዕለት ተዕለት የንግድ ልውውጥ ውስጥ እየቀነሱ መምጣታቸውና የመግዛት አቅማቸው እየተዳከመ መምጣቱ ኢኮኖሚው ላይ ተፅዕኖ መፍጠሩን የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች ለአራዳ ኤፍ ኤም ገልፀዋል። በችርቻሮ ንግድ፣ በህዝብ መጓጓዣና በገበያ ግብይት ውስጥ እጅግ አስፈላጊ ሚና እንዳላቸው የሚታወቅ ሲሆን ትክክለኛ ዋጋ መክፈልና የዕለት ተዕለት ግብይትን ማከናወን ላይ ችግር እየፈጠረ መሆኑም ተመላክቷል። የገንዘብ ኖቶቹ በገበያ ውስጥ እየተመናመኑ መምጣታቸው በሸማቾችና በነጋዴዎች ዘንድ ተጨማሪ ችግር እየፈጠረ ስለመሆኑ አንስተው የሳንቲሞቹ አቅም መዳከም ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የማህበረሰብ ክፍሎች አዳጋች መሆኑና ወደ ዲጂታሉ ማዘመናችን…
Read the full story at addis_news ↗