ባድመ‼️
ባድመ‼️ በኤርትራና ኢትዮጵያ ድንበር በተለይ በቀድሞው የኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ወቅት ዋነኛ ማዕከል በነበረችው ባድመ ዙሪያ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ወታደራዊ ይዞታቸውን እያጠናከሩ መሆኑን ዘ አፍሪካን ሪፖርት ያወጣው አዲስ መረጃ ያመላክታል። በባድመ በኩል በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለው ወታደራዊ ውጥረት እና እንቅስቃሴ ወደ ጦርነት ካመራ ኢትዮጵያ ካላት የሜካናይዝድ እና የአየር የበላይነት አንፃር ወደ ባሬንቱ በቀላሉ ልትገባ እንደምትችል ገልፆ ይህም አስመራ ላይ ከፍተኛ መና እንደሚፈጥር ገልጿል። የኤርትራ ሰራዊት በባለፈው ወር ጥቅምት መጨረሻ ባድመን ለቆ ወጥቶ የነበረ ቢሆንም ከቀናት በፊት ተመልሶ ባድመ ላይ መስፈሩን ጠቅሷል። በዚህም የሁለቱ ሀገራት ወታደሮች በቅርብ እርቀት መፋጠጣቸውን ጠቅሷል ። @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Read the full story at addis_reporter ↗