ኢትዮጵያ ወደ ቀደመ የባሕር በር ይዞታዋ ስትመለስ ለዓለም ሰላም ዋስትና ትኾናለች።
ኢትዮጵያ ወደ ቀደመ የባሕር በር ይዞታዋ ስትመለስ ለዓለም ሰላም ዋስትና ትኾናለች። የባሕር በር ጉዳይ ለኢትዮጵያ በቃል ላይ የሰፈረ ዲፕሎማሲያዊ መዝገብ ብቻ አይደለም፤ የትውልድ ትውስታ፣ የታሪክ አሻራ እና የዕለት ተዕለት የኑሮ ሚዛን ጭምር ነው። የአክሱም ሥልጣኔ ኢትዮጵያን በዓለም ላይ ከነበሩ ታላላቅ እና ኀያላን ሀገራት ተርታ እንድትሰለፍ ያደረገ ታሪካዊ ክስተት መኾኑን በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ማኅበራዊ ሳይንስ እና ሂዩማኒቲስ ትምህርት ክፍል መምህር እና ተመራማሪ…
Read the full story at amharamassmedia ↗